Plastic Products
364 tenders
-
Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia) is requesting for prospective buyers of our PP Recycle Pellets produced from waste generated from our production processes.
—Plastic Products Published 25 Apr 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጀሪካን፣ ፈሳሽና ደረቅ ሳሙናዎችን እንዲሁም ሌሎች የጽዳት መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል
—Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 25 Apr 2026 Source: 2merkato -
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ በግጭት እና በመገልበጥ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች የካሳ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን የተለያዩ አይነት ከባድና ቀላል 9 ተሽከርካሪዎችን፣ 18 የተሽከርካሪ ጋቢናዎች፣ የተለወጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (ቅሪተ አካሎች)፣ 55 ከረጢት የዶሮ መኖ እና 1 የውሃ ታንከር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Vehicle and Machinery Foreclosure Published 25 Apr 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የድሬዳዋ አ/አቀፍ ኤርፖርት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 25 Apr 2026 Source: 2merkato -
Becho-Woliso Farmers' Cooperative Union invites sealed bids for the supply of P.P RAFFIA GRADE/Poly propylene.
—Chemicals and Reagents Published 24 Apr 2026 Source: 2merkato -
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—★ Featured Building and Finishing Materials Published 24 Apr 2026 Source: 2merkato -
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Stationery Published 24 Apr 2026 Source: 2merkato -
The Somali Regional State, Pastoral Development Bureau invites bids for the supply of ecto-parasite control chemicals and related equipment for drought-affected areas.
—Plastic Products Published 24 Apr 2026 Source: 2merkato -
Positive Action for Development (PAD) wishes to announce a bid extension for the procurement of combined desks, blackboards, and NFI items.
—★ Featured Cleaning and Janitorial Equipment and Service Published 23 Apr 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ክልል በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሴክተር መሥርያ ቤቶች አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ ንብረቶች፣ ሞተሮች፣ ሌሎች የሞተር ስፔር ፓርቶች፣ ያገለገሉ ጀኔሬተሮች፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች፣ አዲስ የብስከሌት ጎማዎች፣ የፕላስቲክ ኮንዲቶች፣ የቱቦ ፐርሊኖች፣ የብርት በርሜሎች፣ የሞተር ቸርኬዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Generators Published 23 Apr 2026 Source: 2merkato -
CARE Ethiopia invites bids for the supply, transportation, and installation of a geomembrane liner with welding works to enhance the water-holding capacity of fishponds in the Sidama Region.
—★ Featured Plastic Products Published 22 Apr 2026 Source: 2merkato -
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዝኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውሃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 22 Apr 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.