Equipment and Accessories

Samara University: የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/92c87559-9c11-4cc0-8bc2-d4439479b6fd/open

Reference Number: SU-NCB-G-0033-2019-BID-Open Lot Reference: SU-NBC-G-003-2029 BID

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Samara University

Contact Information

Address: Samara

Town: Samara

Country: Ethiopia

P.O. Box: 132

Post Code: 132

Telephone: +251 333667828

Email: [email protected]

Office: 18

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 11, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Nov 23, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 23, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 17, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Qualification Requirements

  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ በ2019 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድReference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ልምድ/መልካም ስራ አፈፃፀምተጫራቹ በቢሮ እቃዎች አቅርቦት ቢያን ባለፉት 2አመታት ውስጥ ቢያንስ 1ማረጋገጫ ከተመሳሳይ ተቋማት ብር 2000000/ሁለት ሚሊየን/ የአቅርቦት መልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ከተሟላ ደጋፊ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 15
  • የጨረታ ማስከበሪያየጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡Reference: 4
    • የጨረታ ማስከበሪያ ከጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ገበያ ልማት ለሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያና የሚወዳደሩበት ፈቃድ በማህበሩ ስም የተዘጋጀና የማህበሪ ምዝገባና መተዳደሪያ ደንብ አብረው መቅረብ ይኖርበታል ይህ ካልተሟላ ተቀባይነት አያገኝም፡፡
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትየግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬትReference: 4
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬትየንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት Reference: 4
  • የማቅረቢያ ጊዜየማቅረቢያ ጊዜ ፤-በ30ቀናት አቅርቦቱን ለመፈፀም ማረጋገጫ መስጠትReference: 17

Procurement Classification

  • 32000000: Electronic Components and Supplies
  • 32150000: ራስ-ሰር / አውቶማቲክ መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች እና ክፍሎች እና መለዋወጫዎች
  • 32100000: የታተሙ ሰሌዳዎች / ዑደቶች እና የተቀናጁ ሰሌዳዎች /ዑደቶች እና ረቂቅ ተገጣጣሚዎች
  • 32110000: ልዩ ከፊል አስተላላፊ መሣሪያዎች - ኤሌክትሮን የበዛባቸው ወይም ያጠራቸው መሳሪያዎች
  • 32120000: ልዩ ፍዜ አካላት - የኤሌክትሪክ ኃይል መጠን እንዳይጨምር / እንዲቀንስ የሚያደርጉ ንጥረ ነገሮች
  • 32131000: Electronic hardware and component parts and accessories

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!


Tender details

  • Deadline: 2026-11-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-23 11:00
  • Region: Afar
  • Publishing entity: Samara University
  • Bid bond: 100000 ETB
  • Bid document price: 500
  • Published on: Government (Nov 11, 2026)
  • Posted at: 2026-11-11T13:22:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders