የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር
2 tenders
-
የኢትዮዽያ አየር መንገድ ጡረተኞች ሁለገብ የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥ/ማህበር በሥሩ ለሚገኙ ሁለት ካፍቴሪያዎች ተቆራጭ ኬክ፣ ብስኩት፣ ሳምቡሳ (የምስር)፣ የወተት ተዋፅኦ፣ እንቁላል፣ የተዘጋጁ የዶሮ ብልቶች፣ ለስላሳ መጠጦች (በፕላስቲክ የታሸጉ) የማዕድን ውሃዎች በግማሽ በአንድ እና በሁለት ሊትር መጠን ያላቸው በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመዋዋል የዱቤ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Deadline 2026-06-29 · የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር
Beverages, coffee and packaged foods — -
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-04-30 · የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.