በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
3 tenders
Follow “በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ” by RSS →
-
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም ከ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በቤሬ እድግት በር ለመንግስት ቤቶች አንድ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በሼቻ ክፍለ ከተማ ቤሬ ቀበሌ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና በሻራ ሙጃ ቀበሌ እህል ማከማቻ መጋዘን ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-22 · በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Building Construction — -
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ የህዝብ ላይብረሪ ጥገና ስራ፣ የህዝብ ላይብረሪ ዙሪያ አጥር ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ካፍቴሪያ ግንባታ እና የህዝብ ላይብረሪ ጥበቃ ቤት ግንባታ የህዝብ ላይብረሪ ግቢ ማስዋብ ስራ የህዝብ ላይብረሪ ዲጂታል የማስታወቂያ ሰሌዳ ስራ በደረጃ እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-21 · በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ · South Ethiopia Regional State
Building Construction —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.