Building Construction
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ በሼቻ ክፍለ ከተማ ቤሬ ቀበሌ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ እና በሻራ ሙጃ ቀበሌ እህል ማከማቻ መጋዘን ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ ለአ/ም/ከ ግብርና መምሪያ ለሚገነባው ሳይት -
- LOT᎐1 በሼቻ ክፍለ ከተማ ቤሬ ቀበሌ የእህል ማከማቻ መጋዘን ግንባታ
- LOT-2 በሻራ ሙጃ ቀበሌ እህል ማከማቻ መጋዘን ጥገና በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
- በዘርፍ ሀጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
- የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማስረጃ /ኦላይን online/ ማቅረብ የሚችል፤
- በግንባታውን ዘርፍ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለው/ላት ሆነው ከዚህ በፊት በወሰዱት ስራ ከ95% በላይ አፈጻጸም ያለው እና ስራ በከተማው አስተዳደሩ የተሰጠ ከሌለም ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ስራ ሰርቶ ምንም ዓይነት ቅሬታ ያልቀረበበት መሆኑን ማረጋገጫ ከማዘጋጃ ቤት ኮንስትራከሽን ዘርፍ ማቅረብ የሚችል ፡፡
- ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 70,000.00 /ሰባ ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ፕ/ል መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 1500.00 /አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን ፡፡
- ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
- የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሲሆንበዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በስራ ሰዓት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው 4፡30 በከተማው በፋ/ፕ/ል/መምሪያ ይሆናል፡፡
- 10. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤
- 11. ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት 1(አንድ) ቴክኒካል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ቴክኒካል ኮፒና 1(አንድ) ፋይናንሻል ኦርጅናልና 2(ሁለት) ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም CPO እያንዳንዱ በተለያዩ በታሸገ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- 12. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል፡፡
- 13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-0468 81 2389/ 046881 4353/ 046881 4619
በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን የአ/ም ከተማ ፋ/ፕ/ል/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-09-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-09-22 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ
- Bid bond: 70,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ጨረታ
- Bid document price: 1500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Sep 01, 2026)
- Posted at: 2026-09-01T14:16:51.000Z