Amharic
11397 tenders
-
የለደግ ሚድዋይፈሪ ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎች ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · LE DEG MIDWIFERY COLLEGE · Addis Ababa
Stationery — -
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ የድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Development Bank of Ethiopia · South Ethiopia Regional State
Machinery and Equipment — -
የወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት (የከተማ መሬት ልማት እና አስተዳደር ቡድን) የ1ኛ ዙር (2019 ዓ.ም) የመደበኛ ሊዝ ጨረታ ቁጥር 1/2019 ማስታወቂያ (ለመኖሪያ አገልግሎት 5 ቦታዎች/1190 ካ.ሜ እና ለድርጅት/ንግድ አገልግሎት 5 ቦታዎች/1366.84 ካ.ሜ በጠቅላላ 2556.84 ካ.ሜ በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Wereilu City Administration Urban Infrastructure Development Office · Amhara
Land Lease & Real Estate — -
የኢትዮጵያ ፐብሊከ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን ካፍቴሪያ እና የወንዶች ጸጉር ቤት ኪራይ አገልግሎት ሺያጭ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-16 · Ethiopian Public Service University · Addis Ababa
House, Building and Warehouse — -
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰ/ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · North Shoa Zone Finance Department · Amhara
Stationery — -
በድሬዳዋ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ሎጅስቲክ ኤጀንሲ በ2019ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Dire Dawa Administration Transport and Logistics Authority · Dire Dawa
Vehicles Purchase — -
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በካፒታል ፕሮጀክት ተገንብተው በተለያዩ ሳይቶች የሚገኙ በጋራ ህንጻዎች ስር የሚገኙ ንግድ ቤቶችን በ3ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-27 · Addis Ababa Housing Development Corporation · Addis Ababa
House and Building Sale — -
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Sodo Woreda Finance Office · Central Ethiopia
Stationery — -
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-18 · Ethiopian Sugar Industry Group · Addis Ababa
Metal and Metal Working — -
የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን B+G+2 መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-09 · Enat Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ : ከሰሪ እስከ አረዳ ገበያ እና ውሉቀ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና እስትራክቸር ሥራ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-12-01 · Gurage Zone Gedebano Gutazer Welene Woreda FEDB · Central Ethiopia
Road and Bridge Construction — -
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-07 · አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የG+2 ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን አጥር፣ የጥበቃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Deadline 2026-12-01 · Gurage Zone Gedebano Gutazer Welene Woreda FEDB · Central Ethiopia
Building Construction — -
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ (ሎት 1)፣ የምገባ ፕሮግራም የምግብ አቅርቦት (ሎት 2) እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (ሎት 3) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Gambela Region National Regional State Education Bureau · Gambela
Materials — -
የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Ethiopian Customs Commission · Oromia
Vehicle and Machinery Sale — -
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል የደንብ አልባሳት እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-30 · Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise · Oromia
Textile, Garments and Uniforms — -
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-22 · Batu PolyTechnic College · Oromia
Building and Finishing Materials — -
ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተወሰነ ኅብረት ሥራ ዩኒየን የሂሳብ አሰራሩን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና ዲጂታላይዝ ለማድረግ (ሶፍትዌር በማበልጸግ እና የተለያዩ የቁጠባ፣ ብድር፣ የሰው ኃይል እና ቅርንጫፍ አገልግሎቶችን በማካተት ስልጠና ጭምር ለመስጠት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-23 · Kafa Save and Credit Cooperative Union PLC · South West Ethiopia Region
Software Provision, Development and Web Design — -
የቦታው ስፋት 41.96 ካ/ሜ የሆነ እስቱዲዮ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-08 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የመነአብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ ባስቸኳይ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · Mene Abichu Sub-City Wereda Court · Oromia
Cleaning and Janitorial Equipment and Service — -
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-11-17 · Mekedonia Charity Association · Addis Ababa
Disposal Sale — -
የተሽከርካሪዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-03 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለየዩ መለዋዎጫዎች እና ግብአቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-21 · Wonji Shoa Sugar Factory · Addis Ababa
Machinery and Equipment — -
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-12-08 · Amhara Bank S.C. · Addis Ababa
House and Building Sale — -
የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች እና ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Oromia Police Commission · Addis Ababa
Office Furniture — -
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመንገድ ቅዬሳ መሳሪያ/ማሽን (ሎት 1)፣ የድሮን ካሜራ እና ኤሌክትሮኒክስ (ሎት 2)፣ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን (ሎት 3) እና ሞተር ሳይክል (ሎት 4) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-24 · Melo Koza Woreda Finance and Economic Development Bureau · South Ethiopia Regional State
Hand Tools and Workshop Equipment — -
ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ. ለሚሰጠው የብድርና ቁጠባ አገልግሎት የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ ጥራዞች፣ ቅጾች፣ ፎርሞችና ሾውቸሮች የህትመት አገልግሎት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ማተሚያ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-20 · Buso Gonofa Micro Finance S.C. · Addis Ababa
Printing and Publishing — -
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-11 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Deadline 2026-12-09 · Federal Courts Judgement Execution Directorate · Addis Ababa
House and Building Foreclosure — -
ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል
Deadline 2026-11-14 · ታክሲዬ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላ/የተ/ኅ/ስ/ማህበር · Addis Ababa
Accounting and Auditing, Accounting System Design —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.