Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የመነአብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ እና እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ ባስቸኳይ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የመነአብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ቋሚ እቃ እና አላቂ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የእቃዎችን ዝርዝር እንደሚከተለው አቅርበናል።

1. የቢሮ ፈርኒቸሮች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ እና እስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ በአሰቸኳይ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የጨረታ ውል መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች/ነጋዴዎች

የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና TIN Number ያላችሁ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ የምትችሉ፤ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 50,000 (ሀምሳ ሺ) ብር በCPO በመነአብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት በማሰራት የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት የማይመለስ 400 (አራት መቶ) ብር በመክፈል ከመነአብቹ ወረዳ ፍርድ ቤት መግዛት እንደምትችሉ እንገልጻለን።

የጨረታው ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን የጨረታ ሳጥን በጨረታ ኮሚቴ ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ይከፍታል።

ማሳሰቢያ

1.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09-10-78-15-29 ላይ ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።

2. አድራሻ፡- በሸገር ከተማ አስተዳደር የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ልዩ ስሙ ሚዛን።

በሸገር ከተማ አስተዳደር የመነ አብቹ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-21
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን
  • Bid opening: 2026-11-23 09:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛ ቀን የጨረታ ሳጥን በጨረታ ኮሚቴ ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Mene Abichu Sub-City Wereda Court
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
  • Posted at: 2026-11-07T08:43:46.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders