Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የG+2 ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን አጥር፣ የጥበቃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር GGWW/005/2019

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የG+2 ቢሮ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን አጥር የጥበቃ ቤት እና ሴፕቲክ ታንክ ግንባታ ለማሠራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ፡-

1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ፡ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ሕጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 400 /አራት/ መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሐልአምባ ከተማ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ

4. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC ደረጃ 4 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች።

5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር) ብቻ በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው።

6. ተጫራቾች የጫረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 (ሃያ አምስት) ተከታታይ ቀናት መሐል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. የጨረታው ሰነድ በ25ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል፡፡ ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. አሰሪው መስሪያ ቤት ለጨረታው አሸናፊ ድርጅት ቅድመ ክፍያ የማይከፈል መሆኑን እና ሥራው ደግሞ በደረሰበት ታይቶና ተረጋግጦ የደረሰበት ክፍያ የሚፈጸም መሆኑን፡

9. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ፡-

1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም።

2. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀክት ይዞ ሥራውን ያልጨረሰ ተጫራች መወዳደር አይችልም።

3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መሥሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና መሆን አለባቸው::

4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0113 360 162/146 ይደውሉ

የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ

መሐል አምባ


Tender details

  • Deadline: 2026-12-01
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 (ሃያ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ25ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-12-01 14:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25 (ሃያ አምስት) ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ25ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Gurage Zone Gedebano Gutazer Welene Woreda FEDB
  • Bid bond: 500,000.00 ብር
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
  • Posted at: 2026-11-07T09:05:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders