Building and Finishing Materials

የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2019 በጀት ዓመት 

1ኛ የማስተማሪያና ማኑፋክቸር ግንባታ አላቂና የቋሚ እቃዎች የምርት ክፍል ግብአቶችን በምሳሌነት ኤመደፍ ለሜራ, square, pipe ply wood, ለሚንትድ ቦር ዬቭ ቦርድ ፖርቴብል ማሽኖች የመቁረጫ የመሰንጠቂያ የብሻ የሳኒተሪ ሰርሴቢል ፓንፕ የመሳሰሉት

2ኛ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ አላቂና ቋሚ እቃዎች ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ሴኩሪቲ ካሜራ ፣ ሞንታርቦ የመሳሰሉት፤

3ኛ የአዉቶሞቲቭ ስልጠናና የጥገና ስፔር part

4ኛ. የእስቴሺናሪ እቃዎች የፕሪነተር ቀለሞች ወረቀቶች እስክርቢቶ ማርከር የመሳሰሉት።

ስለዚህ በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ/ባቱ/ ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የማስጫኛ የማጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል።

1. ቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በሚጫረቱበት ዘርፍ የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ የሚያቀርቡ።

2. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና 2018/2019 ግብር መክፈላቸውን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምዘገባ ሰርተፊኬት ቲን ቁጥር ፎቶ ኮፒ ከማስረጃ ሰነዱ ጋራ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን የማይመለስ 400 ብር ለያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ከኮሌጁ የፋይናንስ የንብረትና የግዢ አስተዳደር ቡድን ክፍል የጨረታውን ሰነድ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ የሚሸጥ መሆኑን።

5. ተጫራቾች ብር 15000 /አስራ አምስት ሺ ብር/ ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሰነድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችሉ።

6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ የዋጋ ሰነድ በጥራት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በኮሌጁ ጥያቄ ብቻ በመሙላት ሙሉ አድራሻቸውንና የሚወዳደሩበትን ዕቃ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ 13/3/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን በ8፡30 ሰዓት ላይ ይሆናል።

7. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱትን ዝርዝር የጨረታ መስፈርቶችን የምታሟሉ ከ28/2/2019 ዓ.ም ጀምሮ ታትሞ በሚወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ መሰረት እንድትወዳደሩ እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0464412071 ይደውሉ

የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-22
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid opening: 2026-11-22 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Batu PolyTechnic College
  • Bid bond: 15,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
  • Posted at: 2026-11-07T08:54:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders