House and Building Foreclosure
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር - AMFI/04 /2019
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረትና ዝርዝር መግለጫ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||||
|
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
አድራሻ
|
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
||||||||
|
1 |
እነ ወሮ ሰላም ጌታቸው (2) ሰዎች |
ወ/ሮ ሰላም ጌታቸው
|
ዶ/ር ከበደ ሚካኤል |
የመኖሪያ ቤት
|
አማራ ክልል፡ ደ/ብርሃን ከተማ፣ ጫማ 01 ቀበሌ |
3039/14
|
200 ካ/ሜ |
2,700,000
|
ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ.ም |
3:30-4:00
|
|
|
2 |
እነ በፍርዱ አይደፍሩህም (2) ሰዎች |
ወ/ሮ እልፍነሽ የሺ |
ዶ/ር ከበደ ሚካኤል |
የመኖሪያ ቤት |
አማራ ክልል፣ ደብርሃን ከተማ፣ ጫጫ ክ/ከተማ፣ን/ሀ/መለኮት ቀበሌ |
3578/15
|
200 ካ/ሜ |
2,000,000
|
ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:00-4:30
|
|
|
3 |
ፀደቅ ወንዳፈረው
|
ላቀው ምኒሉ
|
ንጉስ ሳህለ ስላሴ |
የመኖሪያ ቤት |
አማራ ክልል፣ ሰ/ሸዋ ዞን፣አንኮበር ወረዳ፣ ጎረቤላ ከተማ፣ 01 ቀበሌ |
0273/97
|
200 ካ/ሜ |
497,000
|
ህዳር 28 ቀን 2019 ዓ.ም |
4:40-5:00
|
|
የሐራጅ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለማይከሮ ፋይናንሱ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ተሸናፊ ለሆኑት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.አ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ንብረት አስያጁ ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የመኖሪያ ቤቱ ጨረታ አሸናፊ ለሆነው ተጫራች በማይክሮ ፋይናንሱ የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅደመ ሁኔታ መሠረት ብድር ሲመቻችለት ይችላል።
5. ከላይ ሰንጠረዡ ውስጥ የተገለፁት የመኖሪያ ቤቶች ሁሉም ጨረታዎች የሚከናወኑት በደብርሃን ከተማ፣ እምዬ ምኒልከ ክ/ከተማ፣ ንግስት እሌኒ ቀበሌ አፄ ዘርዓያዕቆብ ህንጻ ላይ በሚገኘው የማይከሮ ፋይናንሱ ዋና መ/ቤት 4ኛ ፎቅ አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
7. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ከፍያዎችን፤ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ የግብር ግዴታዎችን ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
8, ተጫራቾች የጨረታው ቀን ከመድረሱ 5 (አምስት) ቀን በፊት ከማይከሮ ፋይናንሱ ጋር በመነጋገር በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በቦታው በመገኘት ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች መጎብኘት (መመልከት) ይቻላሉ።
9. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
10. ማይከሮ ፋይናንሱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116376246 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-12-07
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-12-07 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ/ማ
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T09:07:45.000Z
- Source: Qelal Tenders