Office Furniture

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች እና ምንጣፎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ የተዘጋጀ
ግ/ጨ/04/2019 የበጀት ዓመት

የኦሮሚያ ፖሊስ ጠቅላይ ዋና መምሪያ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ስራ አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች እና ለቢሮ የሚውሉ ምንጣፎች በተዘጋጀው እስፔስፍኬሽን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት የግዥው አይነት፡-

  • ሎት እንድ፡-የተለያዩ ለቢሮ የሚውሉ ፈርኒቸሮች
  • ሎት ሁለት፡-የተለያዩ ለቢሮ ሚውሉ ምንጣፎች

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ገረብ የሚተል፤

3.በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

4. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ አንዳንድ ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ አለባቸው።

5. ናሙና (ሳምፕል) ያላቀረበ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የየሎቱ ለየብቻ 2% ሆኖ የሚያስይዙት ዋስትና ከ500,000.00 (ከአምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንት ብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 (አስራ አምስት) ቀናት ከፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

8. አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ የማጓጓዢያ መጫኛ እና ማውረጃ ወጪዎችን ሸፍነው ብሾፍቱ የሚገኘው የኦሮሚያ ፖሊስ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. ማንኛውም ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ እና ስያስገባ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በመለየት ማቅረብ ይጠበቅበታል፤ማለትም ቴክኒካል ኦርጅናል፣ቴክኒካል ኮፒ፣ፋይናንሻል ኦርጅናል፣ፋይናንሻል ኮፒ እና ሲፒኦ ወይም ጋራንቲ ለየብቻ በማሸግ ሁሉንም ፖስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለበት፡፡ይህንን ያላሟላ ተወዳዳሪ ከውድድሩ ውጭ ይሆናል።

10. ማንኛውም ተጫራች የመወዳደሪያ ሰነድ ሲያዘጋጅ ቫት እና ማንኛውንም ወጭን ጨምሮ መሙላት አለበት። ይህ ካልሆነ የቀረበ ዋጋ ሁሉንም ወጪዎች አካቶ እንደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል።

11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ቀነ ገደብ 11/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል።

12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 11/03/2019 ዓ.ም በኦሮሚያ ፖሊስ ግዥ አገልግሎት መምሪያ ውስጥ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

13. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ፖሊስ፡-
አድራሻ፡- ኦሮሚያ ፖሊስ አ/አበባ ክ/ከተማ ቂርቆስ ላንቻ አካባቢ ለተጨማሪ መረጃ፡- 09 13 10 89 90 ወይም 0996 054 778 መደወል ይችላሉ።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ
መንግስት መስተዳድር
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-11-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-20 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Police Commission
  • Buyer's registered address: ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አ/አባባ ከ/ከተማ ጉለሌ ወረዳ 02 ስድስት ኪሎ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከፍ ብሎ ወደ ሽሮ ሜዳ በሚወስደው መንገድ
  • Bid bond: የየሎቱ ለየብቻ 2% ሆኖ የሚያስይዙት ዋስትና ከ500,000.00 (ከአምስት መቶ ሺህ) ብር በላይ ከሆነ 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ
  • Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
  • Posted at: 2026-11-07T08:36:50.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders