Materials
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ (ሎት 1)፣ የምገባ ፕሮግራም የምግብ አቅርቦት (ሎት 2) እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (ሎት 3) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
MaterialsEducation and TrainingFood Items and Drinks
Gambela
More tags
Food and BeverageTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceWood and Wood WorkingOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureMetal and Metal WorkingTour and TravelHospitality, Tour and TravelVehicleRentAmharic2merkatoGambela Region National Regional State Education Bureau
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በ14ቱ /በአስራ አራቱ/ ወረዳዎች በ60 /ስልሳ በተመረጡት ትምህርት ቤቶች ማድረስ የሚችል የትምህርት ቤቶች ምገባ ፕሮግራም የምግብ ግዥና ማጓጓዣ አገልግሎት የምግብ ዓይነቶች አቅርቦት እንዲሁም የጋም/ብ/ክ/መ/ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክና ጥቁር ሠሌዳ በጨረታ መለያ ቁጥር ጋም-ትም ዕቃ ማድ -ዴስክ የሚፈልጉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃ አይነት |
መለያ ቁጥር |
የበጀት ምንጩ |
የጨረታ መሰባሰቢያ |
የጨረታ የመግዣ ዋጋ |
|
1 |
የተማሪዎች ዴስክና ጥቁር ሰሌዳ |
ጋም-ትም ዕቃ ዴስክ 01-2019 |
መደበኛ |
362500 |
400 |
|
2 |
የምገባ ፕሮግራም |
ምገባ 2019 |
መደበኛ |
148500 |
600 |
|
3 |
የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
GAREB-EETOL-E-NON-Con-EETOL-2019 |
EETOL |
110,000 |
400 |
- ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ንግድ ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከትምህርት ቢሮ ግዥ የስራ ከፍል ቁጥር 20 በመቅረብ የማይመለስ ብር 600.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ተዘግቶ፤ በ4:00 ሰዓት በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆኑ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ
አራት ኪሎ ማረሚያ ቤት ጎን
ስልክ፡(+251)47 551 1477
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የጋምቤላ ሕ/ ብ/ክ/መ/ ትምህርት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-11-23
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-11-23 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት
- Region: Gambela
- Publishing entity: Gambela Region National Regional State Education Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T09:02:55.000Z
- Source: Qelal Tenders