Equipment and Accessories
መልካ ዋካና የንግድና ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር የቴክኒክ መመርመሪያ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የቴክኒክ መመርመሪያ ማሽን ግዥ ማስታወቂያ
ድርጅታችን በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን በሮቤ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው ጽ/ቤታችን ቅጥር ግቢ ውስጥ የቴክኒክ መመርመሪያ ማሽን አስር ቶን የሀገሪቷን የትራንስፖርት ህግና መስፈርት የሚያሟላ ገዝቶ መትከል ስለሚፈልግ ይህን ማሽን ማቅረብ የሚችል ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈለ ቫት ተመዝጋቢ የሆነና በዘርፉ ላይ ቢያንስ ከአምስት አመት በላይ የስራ ልምድ ያለውና የተሟላ ባለሙያ የያዘ እንዲሁም አምጥቶ ተክሎ አሰልጥኖ እና የሁለት አመት ሙሉ ጋራንቲ የሚሰጥና አወዳድሮ ለመግዛትና ማስተከል ይፈልጋል፡፡ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ሮቤ በሚገኘው በድርጅቱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 ቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ማስገባት ይችላሉ።
ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረ ታውን መሰረዝ መብት አለው፡፡ ስልክ ቁጥር፡- 022 244 6956/0914 011 547
መልካ ዋካና የንግድና ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-11-12
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-11-12 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Oromia
- Publishing entity: መልካ ዋካና የንግድና ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T08:16:57.000Z
- Source: Qelal Tenders