Stationery
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 01/2019
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል፤
- ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች፤
- ሎት2 የተሽከርካሪ መኪና ጎማ፤
- ሎት3 የእንስሳት መድሀኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
1. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ስለመከፈሉ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው።
4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው።
5. ጨረታው የሚቆየው ከ28/2/2019 ዓ.ም እስከ 8/3/2019 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ ቫትን አካተው በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 8 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ8/3/2019 ዓ.ም ሎት1 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በ8፡30 ይከፈታል፤ ሎት2 በ8፡30 ታሽጎ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል፤ ሎት3 በ9፡00 ታሽጎ በ9፡30 ሰዓት ሶ/ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት የግ/ክ/ን/አስ/ሥ/ሂደት በግዢ ኬዝቲም ቢሮ ቁ/ር 8 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO ከሎት1 - ሎት3 ለእያንዳንዳቸው ብር 20,000/ሀያ ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።
9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፋው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።
10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።
11. አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሰረት አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች /አገልግሎቶች/ በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
12. ተጫራቾች የእቃው ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ከሎት1-3 ለእያንዳንዱ ብር 200/ሁለት መቶ/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ:- 046 883 0533/128/0576/
በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-17
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-17 15:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Sodo Woreda Finance Office
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዳቸው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T09:20:26.000Z
- Source: Qelal Tenders