Vehicle and Machinery Sale
የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ታክስ ከፋዩ አስመጪ INTEMA TRADING PLC የሚፈለግባቸውን ቀረጥና ታክስ ብር 1,313,886,16 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ አስራ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ሰማንያ ስድስት ብር 16/100) ስላልከፈሉ አድራሻው አዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ 01 ቀበሌ የሆነውን የታክስ ባለእዳውን ሀብት የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን በአዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 ንዑስ አንቀጽ 9 እና በመመሪያ ቁጥር 208/2013 በተደነገገው መሰረት TOYOTA COHOLA CHASSIS NUMBER JTDBW23EX63105212, MANUFACTURED YEAR 2007, CYLINDER CAPACTY 1299CG አውቶሞቢል ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
1. የሀብቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምት ብር 15,253,220.62 ነው።
2. ስለሀብቱ አሻሻጥ መረጃ ከዕቃ አወጋገድ ቡድን ቢሮ ቁጥር 238 ስልክ ቁጥር 022-236-9094 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች በቅድሚያ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/10 ኛውን በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን ፕላትፎርም ማስያዝ አለባቸው። ተጫራቾች የወረቀት ሲ.ፒ.ኦ የሚያስይዙ ከሆነ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሥም ETHOPIAN CUSTOMS COMMISSION MODJO BRANCH OFFICE በሚል ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዲስ አበባ፣ አዳማና ሞጆ ቅርንጫፎች መዘጋጀት አለበት።
4. ተጫራቾች ሀብቱን/ ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጥቅምት 28/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ስለሚቆይ ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው ቀን ህዳር 15/2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ስለሚዘጋ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ጨረታውን በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን ፕላትፎርም መከታተል ይችላሉ።
6. አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከገዛው ዋጋ ጋር ታስቦ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ በመክፈል ሀብቱን መረከብ አለበት።
7. የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ የማይከፍል ከሆነ ለጨረታው በዋስትና ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ የጨረታው አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
8. ኮሚሽኑ ስለሀብቶቹ አሻሻጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ሊሰርዝ ይችላል።
9. ማንኛውም እድሜው 18 አመት እና በላይ የሆነ ኢትዮጵያዊ የታደሰ መታወቂያ በማቅረብ ቅድመ- ሁኔታዎቹን ማሟላት ሳያስፈልገው በጨረታው ሊሳተፍ ይችላል።
የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-24
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-11-24 09:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
- Buyer's registered address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
- Bid bond: 10%
- Published on: Addis Zemen (Nov 07, 2026)
- Posted at: 2026-11-07T09:00:15.000Z
- Source: Qelal Tenders