Federal Prisons Commission
3 tenders
-
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለድሬድዋ ሁ/ስ/መሪ/ማ/ቤት አገልግሎት የሚውል ጀኔረተር ስለተበላሽ ጥገና ለማስጠገን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Deadline 2026-05-17 · Federal Prisons Commission
Generators and standby power — -
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ለአለልቱ ማሰልጠኛ ተቋም የውስጥ ለውስጥ መንገድ የመሰረተ ልማት ስራና የክሊኒክ ግንባታ ስራ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-29 · Federal Prisons Commission
Roads, highways and asphalt works — -
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ንብረትነታቸው የኮሚሽኑ የሆነና በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት ተከማችተው የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረታ ብረትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ባሉበት ሁኔታ ከፌዴራል የገንዘብ ሚ/ር የተሰጠ የመነሻ ዋጋን መሰረት በማድረግ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-05-20 · Federal Prisons Commission
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.