Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
5 tenders
Follow “Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD” by RSS →
-
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-06 · Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
Disposal, scrap and surplus sales — -
በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-07-02 · Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
Post-harvest and processing equipment — -
በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሚዛን ባለ መቶ ኪ.ግ የሚመዝን፣ ዲጅታል ሚዛን ባለ ስድስት መቶ ኪ.ግ የሚመዝን፣ የሰብል ሙቀት መለኪያ /Mositure Meter/፣ የሩዝ መዝሪያ ማሽን፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ እና የተፈለፈለ ሩዝ ብዛት 280 ኩንታል ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሽናፊው መግዛትና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-11 · Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
Disposal, scrap and surplus sales — -
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-05-18 · Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
Disposal, scrap and surplus sales — -
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-04-30 · Merkeb Multipurpose Farmers’ Cooperative Union LTD
Disposal, scrap and surplus sales —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.