Zemen Construction Corporation
5 tenders
-
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለእንጅባራ ትራፊክ ኮምፕሌክስ ፕሮጀክት፣ ለጋሸና ብልባላ ላሊበላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት እና ለጋሽና ኮን-ጨጎማ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል 60/70 bitumon፣ primo coat (MC-30) እና Tack coat (RC-70) አቅርቦት በጨረታ ቁጥር 17/2019 ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎችን በግልፅ
Deadline 2026-11-09 · Zemen Construction Corporation · Amhara
Road and Bridge Construction — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-23 · Zemen Construction Corporation · Addis Ababa
Aluminium Products — -
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix furniture works /አቅርቦትና ገጠማ ስራ/ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-17 · Zemen Construction Corporation · Addis Ababa
Office Furniture — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ እቃዎችን ግዥ ለመፈጻም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-12 · Zemen Construction Corporation · Amhara
Sanitary and Ceramics — -
ዘመን ኮንስትራክሸን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-10-17 · Zemen Construction Corporation · Addis Ababa
Audio Visual, Photography and Filming Service and Equipment —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.