Aluminium Products

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 13/2019 እና 14/2019

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት፡-

1, Supply and Fix Aluminum Panel, Stair case hand rail & baluster Aluminum አቅርቦትና ገጠማ ስራ በጨረታ ቁጥር 13/2019፣

2. Supply and Fix SUSPENDED METAL CEILING PANEL, GYPSUM BOARD CEILING, WOODEN GEILING UV BOARD CLADDING and WPC Clading አቅርቦትና ገጠማ ስራ በጨረታ ቁጥር 14 /2019 ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ ፈቃድ ለማደስ ግብር ስለመክፈላቸው የሚሰጥ ማስረጃ ያለው/ያላት፤ አቅርቦት እና ገጠማ ሥራ ከዚህ በፊት ለመስራታቸው ህጋዊ ከሆነ ተቋም የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤

ጨረታ ማስከበሪያ ቫትን ጨምሮ የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም /unconditional bank guarantee/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፣ ጨረታ ሰነዱ ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 1 እና አ አበባ ለገሀር አመልድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውስድ ይችላሉ፤ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፣00 ሰዓት ድረስ ብቻ ባ/ዳር ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእለቱ 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል። 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው የሚከፈተው ባህር ዳር ዋናው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 የግን ብግዥና አቅርቦት ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ክፍል ነው።

ውድድሩ በሎት/በጥቅል ዋጋ የሚታይ ይሆናል፤ ዝርዝር የጨረታ መመሪያው እና የውል ይዘቱ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት በሰነዱ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ማቅረብ አለባቸው።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ባ/ዳር 0582180538 /09-18-01-06-17/ 09-13-2760-57

አዲስ አበባ -- 011-126-5652/ 5145 /0918800364

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-23 14:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Zemen Construction Corporation
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 09, 2026)
  • Posted at: 2026-10-09T08:27:52.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders