Amhara
839 tenders
-
ፀደይ ባንክ አማ በመያዣ ያስያዛቸዉን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Foreclosure Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የሰሜን ወሎ ዞን ማረ/ቤት መምሪያ ወልድያ ከሃምሌ 1/2018 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30/2019 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ሰርገኛ ጤፍና የተከካ በቆሎ፣ ፊኖ ነጭ የዳቦ ዱቄት፣ የባልትና ውጤቶችና የተፈለጠ የማገዶ እንጨት የሚያቀርቡ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል
—Products and Services Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ዘይት እና ቅባት እንዲሁም ፕላስቲክ ማዳበሪያ ከረጢት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Stationery Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በምዕ/ጉጃም ዞን የቡሬ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ንብረት ክፍል የሚገኘውን የተለያዩ ቢቢኤም ማረሻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
—Machinery and Equipment Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የአዴት ሆስፒታል የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህሙማን የምግብ አገልግሎት ለአንድ አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
—Food and Beverage Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስ/ደ/ወ/ አስተዳደር /ጽ/ቤት ለ3ኛ ፌዝ ለቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ማቴሪያል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Building and Finishing Materials Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለአገልግሎት የሚውሉ የምግብ ምርቶች፣ የኤሌክትሪክ መሳሪያዎችና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች (አጋዥ መጽሀፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ስራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
—Building Construction Published 26 May 2026 Source: 2merkato -
Wollo University፡ Procurement of Uniforms
—Textile, Garment and Leather Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is intended to procure 3T/h Animal feed manufacturing line for our lease finance client who are located at Debre Markos town in Amhara region.
—Animal Feed Published 25 May 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ህንጻ ማስገንባት ይፈልጋል
—Building Construction Published 25 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.