Amhara
844 tenders
-
የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም. የታተመው ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን
—Finishig Works Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የወልድያ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
—Installation, Maintenance and Other Engineering Services Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
—Food Items and Drinks Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የአዊ ብሔ/አስ/ከፍ/ፍ/ቤት የድርጅት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የጭልጋ ማረሚያ ቤት የምድረ ግቢ፣ የመንገድ፣ የውሃ እና የኤሌክትሪክ ስራዎች እንዲሁም ቀሪ የህንፃ የማጠናቀቂያ ስራዎች ግንባታ አስገንብቶ ለማጠናቀቅ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
—Installation, Maintenance and Other Engineering Services Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት የተለያዩ መኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ እቃዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
—Spare Parts and Car Decoration Materials Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የባህር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች የባልትና ውጤት፣ የፋብሪካ ዉጤት፣ እንቁላል፣ የማገዶ እንጨት፣ ፊኖዱቄት፣ አትክልት፣ የቅባት እህል፣ ጤፍ እና በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
—Food and Beverage Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የእነማይ ወ/ገ/አ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ አሮጌ ብርታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
—Other Sales Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያዎች፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የእንስሳት መገልገያ መሳሪያዎች እና የአዳራሽ ወንበር ልብስ ሰፍቶ የሚያቀርብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Stationery Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
የአብክመ ውሀና ኢነርጅ እና የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በመደበኛ እና በተለያዮ ፕሮግራም በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቢሮ መገልገያ እቃዎች /ፈርኒቸር/ እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
—Office Furniture Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
ፀደይ ባንክ ቆጋ ቅርንጫፍ የቦታዉ ስፋት 1473.077 ካሬ ሜትር የቦታዉ አገልግሎት ለኢንዱስትሪ የሆነ ቤት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ ማጫረት ይፈልጋል
—House and Building Sale Published 12 May 2026 Source: 2merkato -
Woldiya University: Procurement of Food and Beverages
—Food and Beverage Published 12 May 2026 Source: 2merkato
Get new tenders in your inbox
Subscribe and qelal emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.