የጣቁሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም. የታተመው ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን
Description
የተሰረዘ ጨረታ ስለማሳወቅ
የጣቁሳ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ፣በመኮንታ ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ፣የጨረታ ማስታወቂያው ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም በታተመው ጋዜጣ መውጣቱ ይታወቃል፤ነገር ግን አሰሪው መስሪያ ቤት በበጀት እጥረት እና በጥሬ ገንዘብ እጥረት እንዲሁም ያለውን የጊዜ እጥረት ታሳቢ በማድረግ በቁጥር ጣወት/03/183/18፣ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም ጨረታው እንዲታጠፍ ጠይቀዋል፡፡ስለሆነም ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም የታተመው ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን።
የጣቁሳ ወረዳ ገን/ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69fc3bb90a538ab410000001
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም የታተመው ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን
- Bid opening: 2026-05-25 12:00
- Bid opening (note): ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም የታተመው ጨረታ የተሰረዘ መሆኑን እንገልጻለን
- Region: Amhara
- Publishing entity: Takusa Wereda
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-12T13:08:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.