የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በንብረትነት ለያዘው ህንፃ የሴኪሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገጠም ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር በንብረትነት ለያዘው ህንፃ የሴኪሪቲ ካሜራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገጠም ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች መወዳደር ይችላሉ።

  • ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ የ2018 ዓ.ም ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያለው።
  • የጨረታውን ሰነድ አዲሱ ገበያ ሸገር ግራንድ ሞል የገበያ ማእከል 4ተኛ ፎቅ ላይ ከአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብር 200.00 ከፍሎ በመዉሰድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 8 / 2018 ዓ.ም ድረስ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ ብር 20,000 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል በታሸገ ፖስታ ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ሚያዝያ 8/2018 ዓ.ም ከ ቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በአክሲዮኑ ጽ/ቤት 4፡30 የሚከፈት ይሆናል።
  • አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0111546227 ወይም
09 12 09 09 82/ 0905050360


Tender details

  • Deadline: 2026-04-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-16 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር
  • Bid bond: 20,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T12:11:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders