የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመቅረብ በጨረታው ሳይ እንዲሳተፉ ተጋብዛል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ |
||
|
ክልል/ከተማ |
ዞን/ክ/ከተማ |
ወረዳ/ ቀበሌ |
|||||||||
|
1 |
አቶ ገመቺሳ መሐመድ አብራሂም |
ወ/ሮ ሐሲማ ጂብሮ አቦ |
የመኖሪያ ቤት |
ባቢሌ |
ኦሮሚያ |
ባቢሌ |
ቢሲዲሞ |
B/M/B/850/2013
|
556 ካ .ሜ
|
1,731,520.71
|
ጨረታው ግንቦት 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ባቢሌ ቅርንጫፍ ግቢ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
|
2 |
አቶ ፉፋ ኢቲቻ ጋፈሳ |
አቶ ፉፋ ኢቲቻ ጋፈሳ |
የመኖሪያ ቤት |
ሉሜ |
ሸገር |
ፉሪ |
ሙዳ ፉሪ |
L/S/00201/2011
|
140 ካ.ሜ
|
7,928,004.67
|
ጨረታው ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4:00-6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ ፉሪ ቅርንጫፍ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል። |
ተጫራቾች ሊያውቁት የሚገቡ ነጥቦች
- ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።
- ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሱቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል።
- ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 ለባቢሌ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 55 34 01 54 ወይም 09 14 96 03 78 ለተራ ቁጥር 2 ሉሜ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 13 93 05 7 ወይም 09 17 36 68 42 በመደወል መጎብኘት ይቻላል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ሰሐራጅ እንዲቀርብ ደደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ስመንገስት የሚከፈስውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-05-09
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-09 12:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Cooperative Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T12:28:44.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.