የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የጽ/ቤቱን እድሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።
1. በዘርፉ የታደሰና አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይነት (TIN) ሰርተፍኬት
3. የታደሰ የሙያ ብቃት የፌዴራል እና የአዲስ አበባ ማረጋገጫ ደረጃው BC-5/ GC -5 እና ከዚያ በላይ የሆነ
4. ግብር ስለመክፈሉ ከቢሮዎች የተሰጠ ክሊራንስ
5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን (Bid Bond) በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ስም ጠቅላላ ዋጋ ብር 1000,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማለትም ከመጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽ/ቤት በመምጣት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00(አንድ ሺ ብር) በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ።
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ጨረታው ሚያዚያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወኪሎቻቸው ባሉበት በዕለቱ በ4፡00 ሰዓት በጽ/ቤት ይከፈታል።
10. መስሩያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር 1212 ቦሌ ወሎ ሰፈር ሌጋሲ አፓርትመንት አጠገብ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ
Tender details
- Deadline: 2026-04-20
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-04-20 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Olympic Committee
- Bid bond: 1000,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published: Apr 05, 2026
- Posted at: 2026-04-06T13:46:16.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.