የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የእቃው አይነት

ብዛት

ምርመራ

1

ማውንቴን ሳይክል

2

ከነሙሉ አክሰሰሪ

2

ኮርሰ ሳይክል

1

ከነሙሉ አክሰሰሪ

3

የኤሌክትሪክ ሳይክል

1

ለግማሽ ማራቶን፣ 30 .. ለማራቶን ልኬት

4

አደጋ መከላከያ የሳይክል ቆብ/ Bike Helmet/

3

 

5

የቆዳ ጓንት

3

ጥንድ

6

ሙቀት መለኪያ( የጨረር ቴርሞ ሜትር)

1

 

በዚሁ መሠረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤

3. ተጫራቾች ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ጉርድ ሾላ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውንና ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 4፡30 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል።

6. ተጫራቾች ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ መረጃ፡- 09 17 01 25 04 / 011 647-9578 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ 011 645-879 ፖ.ሳ.ቁ 13336

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን


Tender details

  • Deadline: 2026-04-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በአስረኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-16 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታውን በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በአስረኛው ቀን ከረፋዱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Athletics Federation
  • Buyer address: ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንጻ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 05, 2026
  • Posted at: 2026-04-06T13:49:11.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders