ዳሸን ባንክ ፋብሪካ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ደዲ/002/26

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ/ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ

ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ

ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

ከተማ

ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

አለም መሬ ትሬዲንግ

አለም ከተማ

አለም መሬ ትሬዲንግ

አለም ከተማ

 

02

 

//642/2012

 

926 .

 

ፋብሪካ

 

7,304,730

 

06/09/2018 .

 

4:00-6:00

 

ማሳሰቢያ፡-

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።

3. ለመንግሥት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

5. የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቀጥር 033-311-09-07 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-05-14 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 06, 2026
  • Posted at: 2026-04-07T08:24:58.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders