የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘምን ይመለከታል
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን 14/7/2018 ዓ/ም የተኝቶ ህክምና የህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የደ/ማ/ከ/አስ/ፍ/ቤት የፍታሀብሔር ዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ቡድን በቁጥር የፍ/መ/ቁ/25289 በቀን 21/7/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የጨረታ እግድ ትዕዛዝ የተሰጠን በመሆኑ የህግ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ታግዶ የሚቆይ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/69c394e70a538a67cf000001
Tender details
- Deadline: 2026-04-15
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በቀን 21/7/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የጨረታ እግድ ትዕዛዝ የተሰጠን በመሆኑ የህግ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ታግዶ የሚቆይ መሆኑን እናሣውቃለን
- Bid opening: 2026-04-15 12:00
- Bid opening (note): በቀን 21/7/2018 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ የጨረታ እግድ ትዕዛዝ የተሰጠን በመሆኑ የህግ ሂደቱ እስኪጠናቀቅ ታግዶ የሚቆይ መሆኑን እናሣውቃለን
- Region: Amhara
- Publishing entity: Debre Markos Specialized Hospital
- Published: Apr 06, 2026
- Posted at: 2026-04-07T11:22:33.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.