Addis Ababa Road Authority Procurement of የግንባታ እቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/da7c4b65-7025-4fd7-92e0-ac20d82e914b/open

Invitation to Bid

የግንባታ እቃዎች ግዥ

Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0112-2018-BID-Open
Procurement Category:
Goods

Market Type: National
Procurement Method:
Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 12000000

         13000000

  • Title:  Chemicals including Bio Chemicals and Gas Materials

                      Resin and Rosin and Rubber and Foam and Film and Elastomeric Materials
Lot Information 

  • Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
  • Description: የተለያዩ አስፋልት ኮንክሪት ሚክሶች (Asphalt Mix) T-1
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Apr 12, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Apr 17, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Apr 17, 2026, 11:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  
Eligibility Documents: 

Financial Qualification

Factor Criteria
የፋይናንስ አቅም

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሰረት ተጫራቾች ይህን ውል በተገቢው መንግድ ለማከናወን በቂ የፋይናንስ አቅም ያለው መሆኑን በሚያሳይ መልኩ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ በሚያዘው መሰረት በክፍል 4 የተመለከተውን የተቻራቾች የሙያ ብቃት ማረጋገቻ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ወይም ይህን ውል ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ የብድር ስምምነት ከታወቀ ባንክ ቢያንስ 50 ሚሊዮን ብር በማቅረብ ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል ወይም የፋይናንስ አቅማቸውን የሚሳይ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ የሂሳብ መግለቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

የኦዲት ሪፖርት

ተጫራቾች ያልከሰረ መሆኑን ይህን ውል በተገቢው መንገድ ለማከናወን በቂ የሆነ የፋይናንስ አቅም ያለው መሆኑን በሚያሳይ በገለልተኛ ኦዲተር የተረጋገጠ ያለፉት 2 ዓመታት የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው 

Legal Qualification

Factor Criteria
የታደሰ የንግድ ፈቃድ

ተጫቾች ለ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው

ዜግነት

ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ 

የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣

 

 

በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ ተጫራች ከሆነ፣

ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የግብር መለያ ቁጥር

ተጫራቾች የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ አለባቸው

ጨረታ መስከበሪያ

ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፒኦ ስካን አድርገው ማስገባት አለባቸው፡፡ዋናውን ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ቀደም ብለው 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ አለባቸው

Performance Qualification

Factor Criteria
መልካም ስራ አፈጻጸም

ማንኛውም ተጫራች ወይም አቅራቢ ላለፉት 2 ዓመታት ውስጥ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በአግባቡ ያልፈጸመው ውል ካው ወይም በእያንዳንዱ በዚህ ጨረታ ባቀረበው ምርት ዓይነት ውል ኖሮት ደካማ የውል አፈጻጸም ያለው በግልግል ወይል የአስተዳደራዊ ውሳኔ የተሰጠበት ተጫራች በዚህ ጨረታ ተቀባይነት አይኖረውም 

የውል አፈጻጸም

ማንኛውም ተጫራች ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር ውል ኖሮት የአቅርቦት አፈጻጸም ከ80% በታች ከሆነ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችልም

Technical Qualification

Factor Criteria
የባለቤትነት ማረገጋጫ ሰነድ

ተጫራቹ የራሱ የሆነ የአስፋልት ማምረቻ ፕላንት ክሬሸርና የማምረቻ ኳሪ ሊኖረዉ ይገባል የባለቤትነት ማረገጋጫ ሰነድ ሊብሬ በውልና መስረጃ የተመዘገበ ውክልና ወይም ለዚህ ጨረታ የአቅርቦት ጊዜ የሚሸፍን የኪራይ ውል ለውል ዘመኑ የሰነድ ማረጋጋጫ ማቅረብ አለበት ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

አቅርቦት መጀመሪያ ጊዜ

ተጫራቹ አሸናፊ ሆኖ ውል ከፈረመ በኋላ ባሉት ተከታታይ በ5 /አምስት/ቀናት ውስጥ አቅርቦት ለመጀመር እንደሚችል የፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል በፅሁፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

የማምረት አቅም

ተጫራቾች በጨረታው የተጠየቁትን ምርቶች በድምሩ በቀን 1000 ቶን  እና ከዛ በላይ የማምረት አቅም እንዳለው ማረጋገጫ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ማሽኑ ካልብሬት የተደረገበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው እነዚህን ሰነዶች ማቅረብ ያልቻለ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡የማምረት አቅም ሊኖራቸው ይገባል 

ፍላጎት መግለጫ

የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበው ምርት በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 በተገለፀው የቴክኒክ ዝርዝር ፍላጎት መግለጫ መሰረት የሚያሟላ መሆኑን ይኖርበታል፡፡ የሚያቀርበው ምርት ጥራት በተመለከተ በጨረታ ሰነዱ ክፍል 6 የተቀመጠውን የጥራት መግለጫ (specification) መሰረት መሆኑን በፅሁፍ ያላረጋገጠ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

የክብደት ልኬት

ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጭነት ለሚያቀርበው ምርቱን ክብደት መጠኑ መለካት ያለበት ሲሆን በማምረቻ ቦታው የምድር ሚዛን ወይም Control Room print out ያለው መሆኑን በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የምድር ሚዛን ወይም Control Room print out የሌለው ወይም የፅሁፍ ማረጋገጫ ያላቀረበ ተጫራች በቴክኒክ ግምገማ ወቅት ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡

ፕላንት ብልሽት ቢያጋጥም

አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከገባ በኋላ በፕላንቱ ላይ በብልሽት በጥገና በመሳሰሉት ምክንያቶች ግዥ ፈፃሚው አቅርቦት እንዳይስተጓጎል ማድረግ ግዴታ ይኖርበታል፡፡ 

የጨረታ አሸናፊ

በቴክኒክ ግምገማ መስፈርቱን ያሟሉ ተጫራቾች ብቻ ያቀረቡት ዋጋ ለእያንዳንዱ ምርት በአንድ ቶን /በነጠላ ዋጋ/የሚወዳደሩ ሲሆን ለ1ቶን የቀረበው ዝቅተና ነጠላ ዋጋ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረቱ ቅናሾችን ጨምሮ ተጨማሪ እሴት ታክስና የትራንስፖርት ዋጋ ጨምሮ የጨረታው አሸናፊ ይሆናል

Bid Security Amount: 500,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank_Guarantee, CPO,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank_Guarantee, CPO,

Bid Security Form For Local Bidders:

Notice: 

  • Terms and Conditions:

ተጫራቾች ኪ ሼር ማድረግ አለባቸው ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority , Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: addis ababa
  • Street: pushkin
  • Room Number: 1st
  • Telephone: +251113722815
  • Email: aacra@gmail.com
  • Po Box: 9206
  • Fax: 1

Tender details

  • Deadline: 2026-04-17
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-04-17 11:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
  • Bid bond: 500,000 ETB
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T05:34:54.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders