አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የቢሮ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/33712417-9b44-428c-a635-c5da2b838682/open
Invitation to Bid
“የቢሮ እቃዎች ግዥ”
Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0091-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code:
- Code: 39000000
- Title: Electrical Systems and Lighting and Components and Accessories and Supplies
- Code: 44000000
- Title: Office Equipment and Accessories and Supplies
- Code: 56000000
- Title: Furniture and Furnishings
- Code: 102000000
- Title: Construction Maintenance equipment & accessories
- Code: 306000000
- Title: Office & Other Equipment
Lot Information
- Object of Procurement: የቢሮ እቃዎች ግዥ
- Description: የአዳራሽ ማስዋብያ ዕቃዎች(Hall decoration items) ግዥ ቡ-1
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: Apr 12, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: Apr 17, 2026, 4:00:00 PM
- Bid Opening Schedule: Apr 17, 2026, 4:30:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee:
Eligibility Documents:
Financial Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የመጫረቻ ገንዘብ |
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣ |
Legal Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| ዜግነት |
ተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ |
| የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣
|
| ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት |
ተጫራቾች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በተጠቀሰው መሠረት ህጋዊነታቸው ቀጣይነት ያለው መሆኑን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ለግዥ ፈፃሚው አካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡ |
| የታደሰ የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ |
| የጨረታ ማስከበሪያ |
አንድ መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ · ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ |
| የግብር ከፋይ |
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ ማስገባት ይኖርባችኋል፡ |
Technical Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የቴክኒክ ብቃት |
ተጫራቹ የሚያቀርበው የዕቃው የቴክኒክ ብቃት በባለስልጣን መ/ቤቱ የቴክኒክ ፍላጎት መግለጫ (Specification) /በናሙናው መሰረት/ መሆን ይኖርበታል፡፡ |
| ናሙናን በተመለከተ |
ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት እስከ 11 ፡00 ሰአት ባለው ጊዜ ውስጥ ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 እየመጣችሁ የዕቃዎቹን ሳምፕል ማየት ይኖርበታል ፡፡ |
Bid Security Amount: 100,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank_Guarantee, CPO,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank_Guarantee, CPO,
Notice:
- Terms and Conditions: መስሪያ ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ሰዓት በሲስተም የመክፈቻ ኪይ ማጋራት አለባቸው
Address:
- Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
- Country: Ethiopia
- Town: A.A
- Street: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
- Room Number: first Floor /Room 105
- Telephone: +251011372417
- Email: Aacra@gmail.com
- Po Box: 9206
- Fax: 11372815
Tender details
- Deadline: 2026-04-17
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-04-17 16:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Road Authority
- Bid bond: 100,000 ETB
- Published: Apr 08, 2026
- Posted at: 2026-04-08T06:46:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.