ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር -025/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

                  የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.)

1

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ብራይት ኢሜጅ ቢዝነስ .የተ.የግል..

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ

2B+G+15 በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ህንፃ

AA00004 0600030

898.52

273,000,000.00

03/09/2018 . 4:00-6:00 ሰዓት

2

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ብራይት ኢሜጅ ቢዝነስ .የተ.የግል..

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ

መኖሪያ ቤት

AA00004 0600045

833

25,000,000.00

03/09/2018 . 8:00-10:00 ሰዓት

3

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ተበዳሪው

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ

B+G+6 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና G+4 በመጠናቀቅ ላይ ያለ ህንፃ በውስጡ ከሚገኙ የተሸመነ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ማሽነሪዎች (PP Woven Bag Manufacturing Plant) ጋር

አቃ///ከተማ /029

3,815

443,544,762.93

07/09/2018 . 4:00-6:00 ሰዓት

4

ኢንጆ አፓረል ማኑፋክቸሪንግ /የተ/የግል/ማህበር

ተበዳሪው

ሐዋሳ

ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ

የተለያዩ የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ማሽነሪዎች

----

----

130,000,000.00

06/09/2018 . 8:00-10:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ። የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2. ባንኩ ስመ-ንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው ማንኛውም የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ስንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው።

5. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል።

6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 557 1685 ወይም 011 462 2032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-15
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-15 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T09:17:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders