የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ

የይዞታው ስፋት (.)

 

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1

ዳርማ ትሬዲንግ /የተ/የግ/

ተበዳሪው

 

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

033019/2

 

2,000

 

የፋብሪካ ሕንጻ፣ የተለያዩ የቡና መቁያ እና ማቀነባበሪያ ማሽኖች

231,270,506.78

03/9/2018 . 300-400 ጠዋት

 

2

በርሆት የምግብ ማምረቻ /የተ/የግ/

አቶ ሲራክ ብርሃኑ ፈይሳ

 

በአዲስ አበባ /የካ/// ወረዳ 12

LMK1281

433401226614222

1,226.61

 

ቅይጥ

 

67,644,194.54

 

03/9/2018 ዓ.ም 400-500 ጠዋት

3

አቶ አባይነህ የትዋለ

ደረዋ ትሬዲነግ /የተ/የግ/

በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን ከተማ አንጎለላና ጠራ ወረዳ ጨፋናን ቀበሌ

92

 

10,000.10

 

የፋብሪካ ሕንፃ

 

76,891610.05

 

03/9/2018 .. 500-600 ጠዋት

4

አረጋዊ ሃይሉ

ተበዳሪው

በትግራይ ክልል መቀሌ አይደር /

1227/27941

 

8000

 

ለሚስማር ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ከነማሽነሪዎቹ

44,300,589.59

 

30/8/2018 .300-400 ጠዋት

 

5

አረጋዊ ሃይሉ

ተበዳሪው

በትግራይ ክልል መቀሌ አይደር /

564/29914

 

4800

 

ለቆርቆሮ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ከነማሽነሪው

47,054,116.45

 

30/8/2018 . 400-500 ጠዋት

6

አረጋዊ ሃይሉ

ተበዳሪው

በትግራይ ክልል መቀሌ አይደር /

692/34/98

 

2500

 

ለቀለም ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ይዞታ ግንባታ

18,344,708.36

30/8/2018 . 500-600 ጠዋት

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ከተ.ቁ 1-3 የተዘረዘሩ ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን በተራ ቁጥር 4-6 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው መቐሌ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።

3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።

5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።

6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።

7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።

9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕገ ከፍስ ወይም ከተራ ቁጥር 4-6 የተጠቀሱትን ንብረቶች መቐሌ ዲስትሪክት ሕግ ለገሰግሱት በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-11 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 08, 2026
  • Posted at: 2026-04-08T11:25:13.000Z
  • Buyer website: https://www.combanketh.com

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders