የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

 https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cb479131-43a9-438e-8b80-ffa5428e296d/open 

Invitation to Bid

 የግንባታ እቃዎች ግዥ

Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0874-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open


Lot Information 

  • Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
  • Description: Lot 52 Procurement of 0.4 ሚ/ሜ ጥቁር ፕላስቲክ (geomembrane sheet) (DEMD)
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Apr 13, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Apr 18, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Apr 18, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:
  
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

Technical Qualification

Factor Criteria
የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ

ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

ዋስትና

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

 በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት

በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት

Bid Security Amount: 339,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee, CPO,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee, CPO,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions:  1. በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
  • 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ መምሪያ ጃንሜዳ ነው።
  • 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት።
  • 4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው።
  • 5. ተጫራቾች የፕላስቲኩን ሳምፕል ቢያን ሁለት (02) ካሬ ሜትር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • 6. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም። መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132

Address: 

  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Country: Ethiopia
  • Town: AA
  • Street: Janmeda
  • Room Number: 16
  • Telephone: +251 11 126 0132
  • Email: mulaturoro2015@gmail.com 
  • Po Box: ---
  • Fax: ---

Tender details

  • Deadline: 2026-04-18
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-18 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 339,000 ETB
  • Bid document price: 300 ETB
  • Published: Apr 09, 2026
  • Posted at: 2026-04-09T08:56:34.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders