የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ የሚገኘውን ለባንክ አገልግሎት የተሰራውን ቦታ ስፋቱን በማጥበብ የማሻሻያ ስራ ለመስራት ብቃት ያላቸውን ኮንትራክተሮች ዕቃ በማቅረብ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቦታ ስፋት ማሻሻያ ስራ ጨረታ

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ የሚገኘውን ለባንክ አገልግሎት የተሰራውን ቦታ ስፋቱን በማጥበብ የማሻሻያ ስራ ለመስራት ብቃት ያላቸውን ኮንትራክተሮች ዕቃ በማቅረብ ማሰራት ይፈልጋል።

1. የስራ ዝርዝር ለባንክ የተዘጋጀውን ቦታ በተሰራለት ዲዛይን መሰረት ቆርጦ ገንብቶ ማስረከብ

2. የሚካተቱት ስራዎች፦ የማፍረስ (Demolition Work) የብሎክ ግንባታ (Block Work) የአልሙኒየም ስራ (Aluminum Work) የፊኒሽንግ ስራ (Finishing Work)

3. የተጫራቾች መስፈርት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ (TIN) እና VAT የተመዘገቡ ‚2ት ቦታ የግንባታ ስራ ልምድ (ተመሣሣይ ሥራዎች፣ ማለትም የአሉሚኒየም እና ፊኒሺንግ ሥራዎች )ማቅረብ ይኖርባቸዋል በፌደራል ኮንሥትራክሽን ሚኒሥቴር ፣የኮንሥትራክሽን ባለስልጣን የደረጃ 7 እና በላይ የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

4. የጨረታ ሰነድ ከአ/ማ ፅፈት ቤት ቢሮ ቁጥር 502 በስራ ሰዓት በ 500 ብር መግዛት ይችላሉ የጨረታ ማሥከበሪያ 50,000(ሃምሣ ሺ ብር) CPO ለ60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ የሚችል።

5. የጨረታ ሰነድ አቀራረብ ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ኤንቨሎፕ በማሸግ ኤንቨሎፑ ላይ በመፃፍ እንዲሁም ሲፒኦ ለብቻ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ መክፈቻ ቀን፡ በ15ኛዉ ቀን ሆኖ በ17/08/2018 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።

7. አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይንም በከፊል ማሻሻል ወይንም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- በአ/ቃሊቲ ክ/ከተማ ወ/06 ሳሪስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባቡር ፌርማታ ፊት ለፊት ከሬዮስ ኢንጂነሪንግ አጠገብ የሚገኘው የሳሪስ ልማተ ገበያ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502

ለተጨማሪ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር 0114-42-21-21 ወይም 0910-87-00-41 ወይም 0948-21-22-21 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር !!


Tender details

  • Deadline: 2026-04-25
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-04-25 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Saris Development Market Addis Hiwot S.C.
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Apr 12, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T11:46:30.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders