በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet and tracking system (including installation of tracking device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ዉስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-06/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet and tracking system (including installation of tracking device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ምዝገባና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ተክስ ጋር በመከፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት ጋራጅ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ስም የተዘጋጀ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በእለቱ ሚያዚያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በግዥ ምምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

-ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፡- 0114420216 ፋክስ 0114420688 አዲስ አበባ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-04-28 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር)
  • Published: Apr 13, 2026
  • Posted at: 2026-04-14T12:49:14.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders