የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የግዥ ጨረታ ጥሪ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የማሸን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ስለዚህ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል።
1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር
2. አቅራቢነት “ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /Online/ ከፋይ ቁጥር (TIN No.) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
3. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
4. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአ/ም ከ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ እንድትገዙ እንገልፃለን።
5. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን።
6. የጨረታ ሰነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ነው፡፡
7. የጨረታ ሣጥን የሚታሽገው በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተው4፡30 በከተማው በፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይሆናል።
8. ተጫራቾቹ የጨረታ ዶክምንት ቴክኒካልና ፋይነንሻል/ ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም CPO በተለያዩ ፖስታ አድርው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል።
9. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
10 አሸናፊው ዕቃውን የሚያስረክብበት ቦታ በአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ግቢ ውስጥ ሲሆን ማስጫኛና ማውረጃ የትራንስፖርት ወጪዎች በአሸናፊው ይሸፈናል።
ሀ. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ናሙና የማቅረብና የማስያዝ ግዴታ አለበት።
12 በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
13. የዕቃው መጠን በሰነዱ ላይ በተገለፀው መሠረት በ20% ሊጨምርም ሆነ ሊቀንስ ይችላል።
14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 0468 81 2389/0468814353/ 046881 4619
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
- Bid opening: 2026-04-30 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: አርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ
- Bid bond: 200,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Apr 13, 2026
- Posted at: 2026-04-14T13:05:41.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.