Property and building foreclosure
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Property and building foreclosureHouse and Building ForeclosureSales, Disposals and Foreclosure
Amhara
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሣሽ አቶ ጥበቡ ጌቴ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጥላየ ምህረት መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በፍ/ ሠላም ከተማ 02 ቀበሌ በስማቸው ተመዝግቦ የሚገኘው በአዋሳኝ በምሥራቅ ገሰሰ ፈንቴ፣ በምዕራብ ሙላት ጌታቸው፣ በሰሜን መንገድ እንዲሁም በደቡብ ይታይል የሚያዋስነውን ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 1,720,000 (አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃያ ሺህ ብር) ሆኖ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ለሚያዚያ 22/2018 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የፍ/ሠላም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-04-30
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-04-30 09:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Finote Selam City Court
- Published on: Be'kur (Apr 13, 2026)
- Posted at: 2026-04-15T12:41:32.000Z