በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የሮቤ ቁ.1 አግልግሎት ማዕከላት የቢሮ ማስዋብ ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ቁጥር EEU/B/R/R/NCB/-004/2018

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን የሮቤ ቁ.1 አግልግሎት ማዕከላት የቢሮ ማስዋብ ሥራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የሥራው ዓይነት

የሚገኝበት ቦታ

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ

የጨረታ መክፈቻ

1

የሮቤ ቁ.1 የቢሮ ማስዋብ ሥራ

ባሌ ሮቤ

 

40,000.00

 

ሚያዝያ 23 ቀን 2018 ከቀኑ 800

ሚያዝያ 23 ቀን 2018 . ከቀኑ 830

ስለሆነም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 ሰፕላይ ቼይን ቢሮ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መረጃ ማግኘት እና የማይመለስ 500.00 ብር በአካውንት ቁጥር 1000256408361 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን ስም በማስገባት ሰነዱን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅበታል።

1. የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ የተጠቀሰውን በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ የሚችል፤

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የ2018 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያደሱ ቢሆንም ሁሉም ተጫራቾች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ከፌዴራል ከክልሎች ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚ/ር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት (Supplier List) የተመዘገበ፤

3. የቫት እና የቲን ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

4. በደረጃ GC 5 or BC-4 እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ በዘርፉ ተዛማጅነት ያለው አንድ የመልካም ሥራ አፈጻጸም (Good Performance) ደብዳቤ፣ የክፍያ ሰርተፊኬት እና ውል ማቅረብ የሚችል፣

5. በገቢዎች አስተዳደር ባለሥልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እንዲሁም ማንኛውንም ዶክመንት በተጠየቀ ሰዓት ኦሪጅናል ማቅረብ የሚችል፤

6. ከዚህ በፊት ከድርጅታችን ጋር ሥራ ሠርተው በወቅቱ ያላስረከቡ ኮንትራክተሮች በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ መወዳደር አይችሉም።

7. ተጫራቾች ፋይናንሻል ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፕ፣ ቴክኒካል ዶክመንት ዋናውን በታሸገ ኤንቨሎፕ፣ ፋይናንሻል ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በታሸገ ኤንቨሎፕ፣ ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒውን (ሁለት ኮፒ) በታሸገ ኤንቨሎፕ እንዲሁም ሲፒኦ ለየብቻ አድርገው በአንድ እናት ፖስታ በማድረግ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. የጨረታ ሰነድ ላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና ሰነድ፣( ተወካይ ከሆነ ብቻ)

* ተጫራቾች የበለጠ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሪጅን ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 (ሮቤ) ሰፕላይ ቼይን ቢሮ በመቅረብ በአካል መጠየቅ ይችላሉ።

ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በቀን 23/08/2018 ዓ.ም ከቀነ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8፡30 በባሌ ሮቤ ሪጅን ጽ/ቤት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 (ሮቤ) ሰፕላይ ቼይን ፣ ንብረት እና ጠ/አገልግሎት ቢሮ ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ 0930292401/0955253714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባሌ ሮቤ ሪጅን


Tender details

  • Deadline: 2026-05-01
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-05-01 14:30
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Ethiopian Electric Utility
  • Bid bond: 40,000.00 (አርባ ሺህ ብር)
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Apr 17, 2026
  • Posted at: 2026-04-17T07:31:49.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders