የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር ከህንፃ ቁጥር (ብሎክ ቁጥር) 174 እስከ 178 የጋራ መኖሪያዎችን እና የጋራ መገልገያ (ኮሚዩናል) መንግስት ባስቀመጠው የቀለም መስፈርት መሰረት በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጹትን ስራዎችን ሰራተኛ እና ዕቃ በማቅረብ መሰራት የሚችሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ማታወቂያ ቁጥር 01/2018
ማህበራችን የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር ከህንፃ ቁጥር (ብሎክ ቁጥር) 174 እስከ 178 የጋራ መኖሪያዎችን እና የጋራ መገልገያ (ኮሚዩናል) መንግስት ባስቀመጠው የቀለም መስፈርት መሰረት በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጹትን ስራዎችን ሰራተኛ እና ዕቃ በማቅረብ መሰራት የሚችሉትን ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በመሆኑም የሚከተሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በዘርፉ የተሰማሩ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳትፍ በዘርፉ ልምድ ያላቸውና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች በ 1 ወር ውስጥ ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ቫትን ጨምሮ 2% ሲፒኦ በማህበሩ ስም ማስያዝ የሚችሉ፣ እንዲሁም ማህበራት ከሆነ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ደብዳቤ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከቴክኒካል ማስረጃቸው ጋር ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተናጠል በፖስታ እንዲሁም ሁለቱንም የተናጥል ፖስታዎች በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ማቅረብ የሚኖርቸው ሲሆን የድርጅቱን ማህተም፣ የስራ አስኪያጁን ፊርማ እና የድርጅቱን አድራሻ በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
- ሙሉ የስራውን ዝርዝር የሚገልጸውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በማበሩ ጽ/ቤት በመገኘት የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስምንተኛው የስራ ቀን አስከ 4፡00 ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት የሚጠበቅባቸው ሲሆን 4፡00 ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታለል።
- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የማህበሩ አድራሻ፡ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም ከብሎከ 174-178
አዲስ አባባ ሳይንስና ቴከኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መግቢያና መውጫ በር ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ 0919312820/0920083530/0913091399/0913610526 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-04-25
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስምንተኛው የስራ ቀን አስከ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-25 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስምንተኛው የስራ ቀን አስከ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የቂሊንጦ መደመር የጋራ መ/ቤ/ባለቤት/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማህበር
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T07:33:54.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.