የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የደንብ ልብስ እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 ሞተር ሳይክል፡፡
በመሆኑም፡-
- የዘመኑን የታደስ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 10,000 /አስር ሺህ/ ለሎት 2 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ ለእያንዳንዱ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን ለየብቻ በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 2 ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 1ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
መምሪያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467710586
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-04-28
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-04-28 14:30
- Bid opening (note): የጨረታ ሳጥኑ በ10ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: ስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
- Published: Apr 17, 2026
- Posted at: 2026-04-17T08:04:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.