በማ/ኢ/ክ/መ/ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 003/18

በማ/ኢ/ ከመ በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

1 . በየንግድ ዘርፉ የተሰማራችሁ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት የቫት ተመዝጋቢ እንዲሁም የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉና ከዚህ በፊት በጨረታ ያልታገዳችሁ፤

2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የጨረታውን ሰነድ ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ፤

3. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታዎች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ።

4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ ቀናት አየር ላይ ይውላል እስከዚያ ድረስ የጨረታ ዶከመንታችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከቀኑ 8፡00 /ስምንት ሰዓት/ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 /ስምንት ተኩል/ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሲሆን ባይገኙበት ጨረታው ለመከፈት የሚያግድ የሌለ መሆኑን እየገለጽን በአል ቅዳሜና እሁድ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን ይተላላፋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ገንዘብ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ሞተር ሳይክል /50,000/ ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡

6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦላየን የተመዘገባቹ ብቻ በጨረታው የምትሳትፉ ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚመጣ ተጫራች ከጫረታ ውጭ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፡- 011330812 ወይም 0113310254

በማ/ኢ/ክ/መ/ በጉራጌ ዞን አስተዳደር በቸሀ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-08
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-08 14:00
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ ቀናት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Guraghe Zone Cheha Woreda Finance Office
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T07:36:53.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders