ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች (ተወዳዳሪዎች) ከታች የተገለጸው መስፈርት በማሟላት በጨረታ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

2. ተጫራቾች የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ቁጥር፣ ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው ማስረጃ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 03/09/2018 ዓ/ም ድረስ የጨረታ ዝርዝር መስፈርቶች እና ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን የያዘውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል አዲስ አበባ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ከሚገኘው መስራቤታችን 15 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1502 ሎጅስቲክስ ዲፓርትመንት እንዲሁም መቀሌ ላጪ ከሚገኘው ቢሮአችን 5ኛ ፎቅ ግዢ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር

 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-05-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sur Construction PLC
  • Buyer address: ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: Apr 18, 2026
  • Posted at: 2026-04-18T08:47:08.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders