ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

NISIR MICROFINANCE

ማይክሮፋይናንስ

የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን  አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

መኖሪያ ቤት/ቶች

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ለጨረታ  የቀረበው ንብረት

ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር)

ጨረታው የሚከናንበት

ጨረታው  የወጣው

ከተማ/ክ/ከተማ/ቀበሌ ወረዳ / የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሲሳይ ባይሳ ሚርከኔ

ገመቹ ተፈሪ ኢታና     

ዓብይ  ቅርንጫፍ

    መኖሪያ ቤት

 

ሸገር ከተማ፣ ጣፎ /ከተማ፤ ለገዳዲ ወረዳ፣ የቤት . አዲስ  ልዩ ስሙ ጋሪ ትራ (ቪላ ቤት)

 

OR00004104905016

 

142 ካ.ሜ

 

4,600,000

 

ግንቦት 12 ቀን 2018 .

4:00-5:00

 

ለሶስተኛ ጊዜ

 

2

ተፈሪ ቡርቱኬ እና ጓደኞቻቸው የእንጨት ስራ ህ/ስ/ማህበር

3

ታደሉ መቲ እና ጓደኞቻቸው ዶ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር

አቶ ነጋሽ ቱፋ ሁንዴ

 

ዓብይ

ቅርንጫፍ

 

መኖሪያ ቤት

ሸገር ከተማ፣ጣፎ /ከተማ፣ ለገዳዲ ወረዳ፣ የቤት . አዲስ ልዩ ስሙ ሲሲዲ ጀርባ (ቪላ ቤት)

OR000040 94415009

 

169.71 .

 

8,500,000

 

ግንቦት 12 ቀን 2018 .

 

5:00-6:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

4

ወሰን እና  ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር

5

ሴና ደራርቱ እና ጓደኞቻቸው ዶሮ እርባታ ስ/ህ/ሽ/ማህበር

6

አቶ ሚኪያስ አበራ ምህረቴ

እነ ለታ ረዳ አድሃኖም

ዓብይ ቅርንጫፍ

 

መኖሪያ ቤት

 

አዲስ አበባ ከተማ፤ ሎሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የቤት . B871/10 (ቪላ ቤት)

AA00006110

26138710010

62.63 ካ.ሜ

 

2,500,000

 

ግንቦት 13  ቀን 2018 .

4:00-5:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

7

አለኑቢያ ፎሪየን ኢምፕሎይመንት ኤጀንት

አቶ አንዶም ብርሃነ አምባዬ

 

ፕሪሚየም  ቅርንጫፍ

 

መኖሪያ ቤት

 

አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ካሊቲ ክ/ከተማ፣ወረዳ 03 የቤት . አዲስ

AK112145956

94651551

 

78 .

12,100,000

 

ግንቦት 13  ቀን 2018 .

5:00-6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

8

ኤ ቢ ኤች ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

አቶ ጂቱ ብርሃኑ ገለቶ

ዓብይ ቅርንጫፍ

 

መኖሪያ

ቤት

 

ሸገር ከተማ፣ ጣፎ /ከተማ፣ ለገዳዲ ወረዳ፣ የቤት . አዲስ ልዩ ስሙ ሲሲዲ ጀርባ

L/X/L/D/135 95/03

 

268 ካ.ሜ

 

4,500,000

 

ግንቦት 14  ቀን 2018 .

4:00-500

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ሃሮብኮ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ተሽከርካሪ

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

ንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር

የመያዣ አይነት/ሞዴል

 

የሻንሲ ቁጥር/ሴሪያል/ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር)

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው የወጣው

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሚሊዮን ግርማ ሽንቁጤ

አቶ ሚሊዮን ግርማ ሽንቁጤ

ለቡ ቅርንጫፍ

አአ-03-B62739

 ሃይሩፍ (ሚኒባስ) ፣ 14 ሰው የሚዝ፣

JTFPT22P100002892

2KD1805956

1,800,000

ሚያዚያ 27 ቀን 2018 ዓ.ም.

4፡00-5፡00

ለሶስተኛ ጊዜ

የጨረታው ደንቦች፤ 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል:: በጨረታ የተሸነፈ ተጫራች ያስያዘው ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስለታል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት / ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ በመክፈል ማጠናቀቅ ይኖርበታል:: በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታው ያስያዘው ገንዘብ ለተቋማችን ገቢ ሆኖ በቀጣይ በሚወጣ ሐራጅ ለሚኖር የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል።
  3. በሕግ ገዥው ለመንግስት እንዲከፍላቸው የተደነገጉ ማናቸውንም ክፍያዎችን (የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ማንኛውም ዓይነት ግብር፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያ .. ወዘተ) ካላ ገዥ የመክፈል ግዴታ አለበት።
  4. ተቋማችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው እና ሁሉም የብድር ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉለት ለሚጋዙ ተጫራቾች መጠኑ በሚደረግ ውይይት የሚወስን ብድር ሊያመቻች ይችላል።
  5. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  6. ማንኛውም ንብረቱን ለመግዛት የሚፈልግ ሰው ከጨረታው በፊት በማናቸውም ቀን በስራ ሰዓት በመደወል ንብረቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ መያዝ ይችላል።
  7. ተቋማችን ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ጨረታው የሚካሄደው ንሰር ማይክሮፋይናንስ እማ ዋና መስሪያ ቤት 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ሲሆን፤ ቦታውም ከቦሌ ሩዋንዳ ድልድይ ፊት ለፊት ወደ አትላስ አቅጣጫ እንደተሻገሩ በሚገኘው ንስር ህንጻ ላይ ነው።
  9. ንብረቶቹን ለመጎብኘት ወይም ማናቸውንም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በተቋማትን የሕግና ብድር ማስመለስ ዳይሬክቶሬት ስልክ ቁጥር 0115622371 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዮሽን  አ.ማ !!!


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 11:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nisir Microfinance Institution S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T08:33:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders