በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Kaspersky Antivirus Renewal የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የKaspersky Antivirus Renewal የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/14/2018 ዓ.ም የወጣው ጨረታ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ወደ ሚያዚያ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እና 4:00 ሰዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን እንገልጻለን። ሌሎች ሁኔታዎች በቀደመው መሰረት የሚቀጥሉ ናቸው።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69c246020a538a24d5000001 

በኬሚካል አንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-07
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-05-07 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T09:33:25.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders