ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።
|
ተራ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የአስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቶቹ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ሎዛ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማ/ |
አቶ አማረ አበበ ዘውዱ |
ፉሪ
|
አዲስ አበባ ከተማ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ ወረዳ 01፣ የቦታ ስፋት 175 ካሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ G+1 ቤት |
AA000080108694
|
23,946,736.00 ዓ.ም |
ግንቦት 12 ቀን 2018 ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
2 |
ዳስ ኢንጅነሪንግ እና ኢኖቬሽን ኃ/ የተ/የግ/ማ/ |
አቶ ቴዎድሮስ ተሾመ ከበደ |
ቦሌ መድኃኔዓለም |
አዲስ አበባ ከተማ፤ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ ከተማ ወረዳ 02፣ የቦታ ስፋት 500 ካ.ሜ የሆነ G+2 መኖሪያ ቤት |
AA00080205818
|
64,795,08700 |
ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
3 |
አቶ ኡመር አማን ሁሴን |
አቶ ኡመር አማን ሁሴን |
በሬቻ አዳማ |
አዳማ ከተማ፣ ቦኩሽነን ቀበሌ፣ የቦታ ስፋት 180 ካሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
2008/2008 |
5,050,688.00
|
ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
4 |
አቶ አዋር ኦፒየው
|
አቶ ማክረ አጋሃ |
ጋምቤላ
|
ጋምቤላ ከተማ፣ ቀበሌ 04፣ የቦታ ስፋት 920 ካሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
30213/07
|
5,903,838.00
|
ግንቦት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5:00 እስከ 6፡00 ሰዓት |
|
5 |
አቶ ጋሻነህ ያዜ ደምስ |
አቶ ያረጋል አምሳል አደላ |
ባህርዳር |
ጎጃም፣ ዱርቤቴ ከተማ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
1701/2008
|
1,410,830.00
|
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6:00 ሰዓት
|
|
አቶ ጋሻነህ ያዜ ደምስ |
ጎጃም፣ ዱር ቤቱ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
8333/2011
|
1,197,039.00
|
ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9:00 ሰዓት
|
|||
|
6 |
አቶ ምናለ ስንታየሁ አይናለም |
አቶ ምናለ ስንታየሁ
|
ጂጋ |
ጎጃም፣ ጂጋ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ እገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
4545/08
|
541,537.00
|
ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6:00 ሰዓት |
|
7 |
አቶ አከለ ሞላ ምትኩ |
ወ/ሮ ማሬ ታደሰ ልየው |
አዴት
|
ጎጃም፤ አዴት ከተማ፤ ቀበሌ 01፣ የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ከአገ/113638/14
|
562,054.00
|
ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9:00 ሰዓት |
|
ወ/ሮ ማሬ ታደሰ ልየው |
አዴት |
ጎጃም፤ አዴት ከተማ፤ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
ከአገ/5583/2009
|
491,249.00
|
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ5፡00 እስከ 6:00 ሰዓት |
||
|
8 |
አቶ ገቢያው ዋለ ጨቅሌ |
አቶ ገቢያው ዋለ ጨቅሌ |
መራዊ |
ጎጃም፣ መራዊ ከተማ፤ ቀበሌ 03 የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፤ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
1832-07 |
1,133,066.00
|
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ8፡00 እስከ 9:00 ሰዓት |
|
9 |
ቄስ ደፋሩ ክንዱ ሁኑኛው |
ቄስ ደፋሩ ክንዱ ሁኑኛው |
ሞጣ |
ጎጃም፣ መራዊ ከተማ፣ ቀበሌ 02፣ የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት |
617/2009 |
2,640,877.00
|
ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ ከ9፡00 እስከ 9:00 ሰዓት |
|
10 |
ወ/ሮ በለጡ አየነው ካሴ |
አቶ አላምረው ንገር አዱኛ |
ገንደውሃ |
ጎንደር፣ ኮኪት ከተማ፣ ቀበሌ-፣ የቦታ ስፋት 528 ካ.ሜ፣ አገልግሎቱ ለሆቴል የሆነ ቤት |
አ/34/2002 |
560,237.00 |
ሰኔ 01 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 5፡00 |
|
11 |
መረባ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
አቶ ስማቸው ጫኔ ወርቁ |
ስድስት ኪሎ |
ጎንደር ከተማ፣ አዘዞ ክ/ከተማ ቀበሌ 20፣ የቦታ ስድስት ኪሎ ስፋት 150 ካ.ሜ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት፤ |
21325/15 |
5,008,734.00
|
ሰኔ 01 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 እስከ 6፡00 |
|
ወ/ሮ አለምነሽ ደርሶ ጎቤ |
ስድስት ኪሎ |
ጎንደር ከተማ፣ ማራኪ ክ/ከተማ ቀበሌ 20፣ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ |
1481/2010 |
6,809,132.00
|
ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
|
||
|
አቶ ምስጋናው ዋኘው አበበ |
ስድስት ኪሎ |
ጎንደር ከተማ፣ ማራኪ ክ/ከተማ ቀበሌ 20፣ የቦታ ስፋት 150 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ |
20139/13 |
5,000,055.00
|
ሰኔ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
|
የሐራጅ ደንቦች፡-
- የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.አ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግሎት መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት አስቀድሞ መጎብኘት ይችላል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል::ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ስው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ፣ ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- በተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ (ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው።
- በተራ ቁጥር 3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነው። ከተራ ቁጥር 5-9 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚካሄደው ባህርዳር ከተማ፣ዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ፣ቀበሌ 14 የተባበሩት ማደያ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ሰሜን ምዕራብ ዲስትሪክት ቢሮ ውስጥ ነው፡ በተራ ቁጥር 10 እና 11 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ ደግሞ ጎንደር ከተማ በሚገኘው የባንኩ ፋሲል ቅርንጫፍ ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል።
- ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50%(ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሊቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ ፉሪ ቅርንጫፍ 011 367 9113/ 011 367 9074፣ ቦሌ መድኃኒዓለም ቅርንጫፍ፣ 011 662 5924 በሬቻ አዳማ ቅርንጫፍ፣ 022 112-5802፥ ምቤላ ቅርንጫፍ፡ 047 551 0828፣ ባህርዳር ቅርንጫፍ 011 273 5581 ጂጋ ቅርንጫፍ፣ 058 661 1948 ኦዲት ቅርንጫፍ 058 338 1072፣ መራዊ ቅርንጫር 058 330 1030፣ ሞጣ ቅርንጫር 058 661 1948፣ ገንደውሃ ቅርንጫፍ 058 331 0555 ስድስት ኪሎ ቅርንጫፍ 011 122 2606 ወይም የሕግ አገልገሎት መምሪያ 011 470 0369/47 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-06-08 15:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T10:07:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.