ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/029/2018
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪ ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳር ቅርንጫፍ |
ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚከናወንበት |
ጨረታው የወጣው |
||||
|
ጨረታ የቀረበው ንብረት |
ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ ወረዳ የቤት ቁጥር |
የካርታ ቁጥር
|
ቦታ ስፋት
|
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
1 |
ሳማክ አስመጪ እና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ መክብብ ደበበ አበጋዝ |
ኢምፔሪያል
|
የመኖሪያ ቤት G+2 |
ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ሃና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ አካባቢ |
ዴ2/16/184/ 9369/000756/01
|
147.69 ካ.ሜ
|
20,591,593.82
|
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም
|
4:00- 5:00
|
ለሦስተኛ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ መላኩ አለሙ በዙ |
ተበዳሪ |
ዓብይ
|
ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
በአዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ አያት ኮንዶሚኒየም ብሎክ 99/12 |
AA00006100 7331990112 |
58.86 ካ.ሜ
|
3,355,020.00
|
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም
|
5:00-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
|
3 |
አቶ ሀብቱ እያቸው መንገሻ
|
ተበዳሪ |
ጎንደር ፋሲል
|
ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት |
በጎንደር ከተማ፤አዘዞ ጠዳ ወረዳ ቀበሌ 20 አባ ሳሙኤል አከባቢ |
5388/14
|
40.13 ካ.ሜ
|
1,833,421.48
|
ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም
|
8:00-9:00
|
ለሦስተኛ ጊዜ |
|
4 |
አቶ ተስፋሁን ታዘብኩ ታይቶ
|
ተበዳሪ |
በቅሎ ቤት
|
መኖሪያ ቤት |
በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ክ፣ አትሌት መንደር አካባቢ የሚገኝ |
OR00002031905016 |
400.41 ካሜ
|
13,085,630.46
|
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም |
5:00-6:00
|
ለሦስተኛ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች ፣
1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ ኢማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት። ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል።
3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወስኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው አሸናፊው ይከፍላል።
6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል።
7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
8. ጨረታው በቡና ባንክ አማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/ 011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-05-20 12:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Bunna Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 19, 2026
- Posted at: 2026-04-20T11:54:11.000Z
- Buyer website: https://bunnabanksc.com/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.