ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ዮባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን ግዥ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/17/2018

ድርጅታችን የባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችናግለሰቦች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል በኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት C.R.D.A አጠገብ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምስ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በሁኔታች ላይ ያልተመሰረት የ90 ቀናት የባንክ ዋስትና (un conditional bid bond guarantes) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በድርጅቱ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር

ድርጅት ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት ከሲ.አር.ዲ.ኤ አጠገብ

ስልክ ቁጥር 09 21 02 25 81

ኮንስትራክሸን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-04-28 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በአሥራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 19, 2026
  • Posted at: 2026-04-20T12:44:23.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders