በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ከተሞች ፕላን ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት የአከባቢ ልማት ፕላን ወይም NDP በአማካሪ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የምክር አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር የአማ/ድር/002/2018

በዲላ ከተማ አስተዳደር እና በማዘጋጃ ቤታ/አዝ/ከተሞች ፕላን ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት የአከባቢ ልማት ፕላን ወይም NDP በአማካሪ ደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ድርጅቶች በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ

1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው

5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው

6. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል በጽ/ቤታችን ብሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

9. ዘግይቶ የመጣ ፖሰታ ተቀባይነት የለውም

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒከል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 7 ለሥራ ቀናት ቆይቶ በ8ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 8ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ፕ/ል/መምሪያ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-28
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 7 ሥራ ቀናት ቆይቶ በ8ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 8ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-04-28 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 7 ሥራ ቀናት ቆይቶ በ8ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 8ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: Gedio zone Dilla Administration FEDB
  • Bid bond: 30,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 20, 2026
  • Posted at: 2026-04-21T08:47:16.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders