የወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወንሾ ወረዳ ቦካሶ ከተማ ውስጥ የመንገድ ዳር ዲች እና የፈሳሽ ቦይ ስራ 1.546 ኪ.ሜ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወንሾ ወረዳ ቦካሶ ከተማ ውስጥ የመንገድ ዳሪ ዲች እና የፈሳሽ ቦይ ስራ 1.546 ኪ.ሜ ግምባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርት፡
1ኛ. ደረጃ GC 5/BC እና ከዚያ በላይ የሆነች
2ኛ. 2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡
3ኛ. የቫት ተመዝጋቢ የሆነች።
4ኛ. መልካም ስራ አፈፃፀም ያለው/ያላት።
5ኛ. ተጫራች ከዚህ ቀደም ጨረታ አሸንፎ በአፈፃፀም ጉድለት ምከንያት የተከሰሱ/የታገዱ ሥራ ያቋረጡ አይሳተፉም።
6ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረበው ዋጋ መሰረት 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ዋስትና ማቅረብ አለበት።
7ኛ. ተጫቾች ለስራ የተዘጋጀ ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 21 የስራ ቀናት ውስጥ እያንዳንዱ ሠነድ እና ማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ/ ብር ከወንሾ ወረዳ ገቢዎች በኩል በመክፈል ወንሾ ወረዳ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።
8ኛ, ተጫራቾች የጨረታ ሠነዶችን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል እያንዳንዱን ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ አንድ ላይ በስም የታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ጨረታው በሚከፈትበት በ21ኛው ቀን አራት ሰዓት በጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች ባሉበት ይከፈታል።
9ኛ ጨረታ የሚከፈተው ቀን በዓላት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
10ኛ. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፡-
ስልክ 09-13-08-25-24 / 09-16-16-51-34
09-78-59-20-65
የወንሾ ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን 4፡00
- Bid opening: 2026-05-13 14:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Wensho Wereda Finance Economic Development Office
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Apr 20, 2026
- Posted at: 2026-04-21T09:41:43.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.