የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት
የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈል
|
ምድብ ቁጥር |
የግዥው ዓይነት |
የጨረታ ሰነድ ዋጋ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ምድብ 1 |
የፊልት ማኔጅመንት ሲስተም የሃርድ ዌር ግዥ(GPS Trakker with fuel Sensor Workstation PC, It Rack, Rack Mountable UPS And other related Material) እና ፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም ማስተገበሪያ የሚውሉ (IP-based Fixed Camera, IP-based Dome Camera, NVR (Net-work Video Recorder, inter grated video Wall 4x3 Matrix55 Display panel system እና ሌሎች ዕቃዎች (ለ 2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ) |
400.00 |
200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲፒኦ
|
|
ምድብ 2 |
የአጥር ቆርቆሮ አና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ |
400.00 |
40,000.00 (አርባ ሺህ) በሲፒኦ |
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምተፈልጉ ተጫራቾች
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ የንግድ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚየስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ታክስ ኪሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ድረ-ገጽ (www.PPA.gov.et ) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በተገለጸው ዋጋ የማይመለስ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ 9ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጨራቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል። የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ከሆነ በሁኔታላይ ያልተመሰረተ መሆን አለበት።
- አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግዥ አፈፃጸም መመሪያ መሠረት ማስያዝ የሚችል
- ተጫራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት ሰነድ ፋይናንሻል ዋናውንና እና ኮፒውን፤ ቴክኒካል ዋናውንና እና ኮፒውን ለየብቻቸው ለይተው በፖስታ አሽገው ስም እና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ : ለዚሁ ለተዛጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።
- ጨረታው የሚከፈተበት ቀን፦ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4፡30 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴክኒካል ሰነዱ በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው ሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቅያ ማውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 15 ኢትዩ ሴራሚክስ ጎን ወረድ ብሎ
ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት ቢቲ ታዎር (ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር) ነው
ለበለጠ መረጃ ፡ በስልክ ቁጥር +251 12 750 0002፡- ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር
Tender details
- Deadline: 2026-05-02
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-02 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Apr 21, 2026
- Posted at: 2026-04-21T11:04:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.